Search

የአፍሪካ የህክምና ትምህርት ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በምስል፦

ዓርብ ሐምሌ 03, 2018 69

ከ52 በላይ ሀገራትን ያሳተፈው "2ኛው የአፍሪካ የህክምና ትምህርት አህጉራዊ ጉባኤ" በአዲስ አበባ ተካሂዷል:: የጉባኤው ተሳታፊዎች በቆይታቸው፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ  የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ታሪካዊ ስፍራዎችን ጎብኝተዋል::