Search

ለትውልድ እንትከል

ዓርብ ሐምሌ 03, 2018 65

ዛሬ በምናሳርፈው የአረንጓዴ ዐሻራ ውስጥ ትልቁ ራዕይ የነገዋን ምቹና ለምለም ሀገር ለልጆቻችን ማውረስ ነው።

አባቶችና አያቶች ለልጆቻቸው ተስፋንና ፍቅርን እንደሚያጋሩት ሁሉ፣ ዛሬ በጋራ የምንተክላት እያንዳንዷ ችግኝ ለሚመጣው ትውልድ የምናስቀምጠው ታላቅ የህይወት ስጦታ ናት።

የነገውን ብሩህ ተስፋ ዛሬ በቅንጅት እንትከል፤ ለትውልድ የሚተርፍ አረንጓዴ አሻራ እናኑር!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ:

ተያያዥ ዜናዎች: