Search

ይገምቱ ይሸለሙ 🔥

እሑድ ነሐሴ 11, 2017 99

 
ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 12:30 በማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል መካከል ይደረጋል።
የዚህን ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ግምት በቴሌግራም ገፃችን ገብተው ኮሜንት ላደረጉ #ሦስት ትክክለኛ ገማቾች ሽልማት አዘጋጅተናል።
ግምትዎን በዚህ ሊንክ ወደ ቴሌግራም ገብተው ያስቀምጡ
 
ማሳሰቢያ❗️
 
በዚህ ልጥፍ ስር የሚሰጡ ግምቶች ተሸላሚ አያደርጉም። ተሸላሚ የሚሆኑት ከላይ በተቀመጠው የኢቢሲ የስፖርት ቴሌግራም ገጽ ሊንክ ገብተው ኮሜንት ሲያደርጉ ነው።
አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የኢቢሲን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር እና ፕለይ ስቶር አውርደው ዲጂታል ኢቢሲን ይቀላቀሉ።
 
አንድሮይድ (Android) ስልክ የምትጠቀሙ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/6KegY
 
አይኦኤስ (iOS) ስልክ የምትጠቀሙ ደግሞ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/hFuA1

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: