ከጥቂት ቀናት በፊት በይፋ ሥራ የጀመረው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በአጭር ጊዜ ውስጥ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ የመዝናኛ ምርጫ መሆን ጀምሯል።
ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ውብ ሪዞርት፣ በተለይም ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የማይረሳ የክረምት ጊዜ የሚያሳልፉበት ሁነኛና ምቹ የመዝናኛ ስፍራ ሆኖ አገልግልት በመስጠት ላይ ይገኛል።
በዚህ የክረምት ወቅት ከቤተሰብዎ ጋር ተዝናንተው የማይረሳ ትዝታ ለማሳለፍ ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ተመራጭ መዳረሻዎ ይሁን!
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: