Search

በቁልቢ እና ሐዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል አከባበር

እሑድ ሐምሌ 19, 2018 277

በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም እና በሐዋሳ ከተማ በሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: