Search

ህያው የኢትዮጵያ ቅርስ ታሪክ ነጋሪው የሐረር ጀጎል ግንብ

ረቡዕ ሐምሌ 29, 2018 47

ዘመን ተሻጋሪው የሐረር ጀጎል ግንብ የበርካታ ዘመናት ታሪክ፣ የዳበረ ባህል እና ትውፊት ታማኝ ጠባቂ ሆኖ እስከ ዛሬ ድረስ በኩራት ቆሟል።

በእዚህ ታሪካዊ ግንብ ላይ የሚገኝ እያንዳንዱ ድንጋይ የራሱ የሆነ ጥልቅ ታሪክን ሲተርክ፣ በውስጡ የሚያልፈው እያንዳንዱ መንገድ ደግሞ በቀጥታ ወደ ደማቁ የኢትዮጵያ ህያው ቅርስ ልብ ይመራል

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: