መንዝ ጓሳ የተፈጥሮ፣ የብዝሃ ሕይወትና የባህል ውበት የተላበሰ ድንቅ መዳረሻ።
መንዝ ጓሳ ከደብረ ብርሃን ከተማ 152 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። ስያሜውንም በአካባቢው ከሚበቅለው ጓሳ ሳር ያገኘ ሲሆን ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ብርቅዬ አዕዋፍትና የተለያዩ ዕፅዋት ይገኙበታል።
ከ400 ዓመታት በላይ በአካባቢው ማህበረሰብ የተጠበቀው ይህ ድንቅ ስፍራ ውብ መልክዓ ምድርና ልዩ የተፈጥሮ ውበት የተላበሰ ነዉ።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: