Search

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ሰኞ ነሐሴ 25, 2018 213

የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው።

 

ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: