Search

"አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ እና የበረከት ዓመት እንዲሆንልን እመኛለሁ" - ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

ዓርብ መስከረም 01, 2019 51

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 2019 . አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ቀዳማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ፣ እንዲሁም የተስፋ እና የበረከት ዓመት እንዲሆን ከልብ ተመኝተዋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: