የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ከ5 መስራች አባላት ወደ 11 ብሪክስ (BRICS) ዛሬ፦ ቅዳሜ መስከረም 02, 2019 120 • ከዓለም ሕዝብ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ይሸፍናል፤ • ከዓለም አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) ውስጥ ከአንድ አራተኛ በላይ ይይዛል፤ • ከዓለም የመሬት ስፋት ውስጥ አንድ ሶስተኛውን ይሸፍናል፤ • ከዓለም ንግድ ውስጥም ከአንድ አራተኛ በላይ አለው። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: