Search

ጊፋታ - ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ሕያው ቅርሳችን

እሑድ መስከረም 10, 2019 47
የወላይታ ሕዝብ የዘመን መለወጫ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት በዓል የሆነው ጊፋታ በባህላዊ አልባሳት፣ በዜማና በደስታ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
የአከባበሩን ጥቂት ፎቶዎች ይመልከቱ፦
«ዮ ጊፋታ!» መልካም በዓል!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: