"ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው አፍሪካ የንጹሕ ኃይል ማመንጫ ግዙፍ ፕሮጀክት ሆኖ የቆመ ሲሆን፤ የተጋራነው ውኃና ሀብት ለጋራ ቀጣናዊ ብልጽግና ዕድገትና መሻሻል መፍጠር እንደሚችል የሚያረጋግጥ ነው።" ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ ሓሙስ መስከረም 14, 2019 107 አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: