Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

ሓሙስ መስከረም 14, 2019 135
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ሲገቡ በፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ በጋራ እንደሚታደሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል።
 
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: