Search

የመስቀል ደመራ በዓል ውበት፦ በየአካባቢው የተዋቡ የደመራ ዝግጅቶች

ቅዳሜ መስከረም 16, 2019 106
የመስቀል ደመራ በዓልን ስንቀበል በየማኅበረሰቡ የሚደረገው ዝግጅት የእምነት፣ የባህልና የማኅበራዊ አንድነታችን ህያው መግለጫ ነው።
 
 
 
 
እንደየአካባቢው ነባራዊ ሁኔታና አቅም የሚዘጋጁት ደመራዎች አካባቢውን ሙሉ በሙሉ የመስቀልና የደመራ በዓል ጠረን እንዲላበስ የሚያደርጉ ሲሆን፣ በኅብረተሰቡ ዘንድ የደስታና የተስፋን ብርሃን ይፈነጥቃሉ። ከታላላቅ የሕዝብ አደባባዮች እስከ መንደሮች ድረስ በተለያየ ደረጃ የተዘጋጁት እነዚህ ደመራዎች የሕዝባችንን ትስስር በግልጽ ያሳያሉ።
 
 
 
 
የደመራ በዓል አቀባበልንና አካባቢው የተላበሰውን ውብ ድምቀት የሚያሳዩ ጥቂት ምስሎችን ተመልክተው የበዓሉን ፍስሐ አብረውን ያካፍሉ። 📸 በዮሴፍ እሸቴ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: