የሃይማኖት፣ የባህልና የአንድነታችን ድምቀት፦ የመስቀል አደባባይ የደመራ ዝግጅት በምስል ቅዳሜ መስከረም 16, 2019 92 በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ተመዝግቦ የመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሕዝብ የጋራ ሀብት የሆነው የመስቀል ደመራ በዓል፣ በመስቀል አደባባይ በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቋል። 📸 በዮሴፍ እሸቴ እና አሰግድ ሲሳይ አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: