Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾሙ

እሑድ መስከረም 17, 2019 82

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፣ ከመሰከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: