Search

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

እሑድ መስከረም 17, 2019 104

የመስቀል ደመራ በዓል የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊ ውርስና ቅርስ በደመቀ ሁኔታ ከሚገልጡት በዓላት አንዱ ነው። በውስጡ እምነት ፣ ታሪክ፣ ባህል፣ ኅብራዊነት፣ የውጭ ግንኙነት፣ ቱሪዝም፣ የሀገር ፍቅርና ኩራት ይገኛሉ።

እኛ እንደተቀበልነው ሁሉ ጠብቀንና አልቀን ለተተኪው እናስረክባለን!

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: