Search

ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሰየመ

ሰኞ መስከረም 18, 2019 168

ጨፌ ኦሮሚያ 1ኛ ዓመት የ7ኛ የሥራ ዘመን የመጀመሪያ ጉባኤውን እያካሄደ ባለበት ወቅት አቶ ሽመልስ አብዲሳን  የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሰይሟል።

ጨፌው ቀደም ብሎ አቶ አብዱልሰላም ዋሪዮ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ እንዲሁም ወይዘሮ ዘምዘም ሻሎ የጨፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈ ጉባኤ በማድረግ ሹመታቸውን በማጽደቅ ቃለ መሃላ መፈጸማቸው ይታወቃል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: