Search

አቶ ከፍያለው ተፈራ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጨፌ ኦሮሚያ የመንግሥት ተወካይ ሆነው ተሾሙ

ሰኞ መስከረም 18, 2019 250

ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት ጉባኤ አቶ ከፍያለው ተፈራን በጨፌ ኦሮሚያ የመንግሥት ተወካይ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል።

 

በሳዳት መሀመድሳኒ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: