Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርገው ሾሙ

ሰኞ መስከረም 18, 2019 193

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርገው ሾመዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: