የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከሴኔጋል አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታውን ያከናውናል።
ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ዋልያዎቹ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመገኘት ወሳኝ የሚባል ነው።
ከጨዋታው በፊት ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ዋልያዎቹ ጨዋታውን ካሸነፉ የገንዘብ ሽልማት ይበረክትላቸዋል ብለዋል።
ለእያንዳንዳቸው የ100 ሺህ ብር ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ነው ፕሬዚዳንቱ ያስታወቁት።
በሀብታሙ ካሴ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: