Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አቀባበል አደረጉ

ማክሰኞ መስከረም 19, 2019 156

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ኢትዮጵያ መጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድን ዛሬ ጠዋት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መቀበላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: