Search

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

ማክሰኞ መስከረም 19, 2019 96

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ2016 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣ የትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊነት፣ የኅብረተሰብ ተሳትፎ እና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነርነት፣ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊነት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣ የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅነት፣ ማገልገላቸውን የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: