Search

ወ/ሮ ቡዜና አልከድር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

ረቡዕ መስከረም 20, 2019 182

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግስት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤውን በዓድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል።

 

የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሆነው የተሰየሙት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: