የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤውን በጋምቤላ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ጉባኤው የክልሉ መንግሥት የሚመሰረትበትና አዲስ የምክር ቤቱ አባላት የቀጣይ አምስት ዓመት ተግባርና ኃላፊነታቸውን በይፋ መወጣት የሚጀምሩበት ነው።
በሚፍታህ አብዱልቃድር

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: