በጋምቤላ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 1ኛ አመት 7ኛ የስራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ይስሃቅ አብረሃምን የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ በማድረግ ሰይሟል።
አቶ ይስሃቅ በክልሉ በማጃንግ ዞን በተለያዮ የሀላፊነት ቦታዎች ሲሰሩ መቆየታቸው ተገልጿል።
ዋና አፈጉባኤው በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈፅመው ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።
በሚፍታህ አብዱልቃድር
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: