Search

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ

ረቡዕ መስከረም 20, 2019 176

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል።

 

በሚፍታህ አብዱልቃድር

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: