የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በጅግጅጋ ማካሄድ ይጀምራል።
ምክር ቤቱ በ7ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና የክልሉን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሰየም ተጨማሪ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በቴዎድሮስ ታደሰ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: