Search

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄዳል

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 125

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ይጀምራል።

ምክር ቤቱ በ7ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና የክልሉን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሰየም ተጨማሪ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ጉባኤው አዳዲስ የምክር ቤቱ አባላት የቀጣይ አምስት ዓመታት ኃላፊነታቸውን በይፋ የሚረከቡበት ነው።

በአስረሳው ወገሼ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: