Search

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 102

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ተኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራችና 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በጉባኤው የክልሉን አፈ-ጉባኤ፣ ርዕሰ መሥተዳድር፣ እንዲሁም ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ይሰይማል ተብሎ ይጠበቃል።

ምክር ቤቱ ተጨማሪ ሹመቶችንም ያፀድቃል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: