7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የሶማሊ ክልል ምክር ቤት ሙበሽር ዱበድን ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል።
እንዲሁም ኢንጂነር ሐናን አብዱ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው በምክር ቤቱ ተሰይመዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: