Search

የአማራ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈ-ጉባኤ አድርጎ ሰየመ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 154

7ተኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች እና 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን ዋና አፈ-ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል፡፡

በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ አማረ ሰጤን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡

አፈ-ጉባኤዎቹ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ-መሐላ ፈጽመው ሥራቸውን ሰይሟል፡፡

በሳሙኤል ወርቃአያሁ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: