Search

የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቃለ መሐላ ፈጸሙ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 85

የሶማሊ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ጉባዔ አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዲሁም ኢብራሂም ኡስማንን ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: