Search

የሶማሊ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመትን አፅድቋል

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 105

በዚህ መሰረት:-

1. አቶ አብዲከሪን አህመድ የሶማሊ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት

2. ዶ/ር ኒማን ኢብራሂም የሶማሊ ክልል ዋና ኢዲተር ቢሮ ሀላፊ

3. አቶ መሀመድ ኦላድ የሶማሊ ክልል የብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ በመሆን ተሰይመዋል።

በተጨማሪ የሶማሊ ክልል ምክር ቤት ኢንጂነር መሀመድ ሻሌን በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ አድርጎ ሰይሟል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: