የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 1ኛ አመት 7ኛ የስራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ኤሊያስ ቲሮን የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ በማድረግ ሰይሟል።
ምክርቤቱ ወይዘሮ እመቤት ኤሊያስን ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል።
አፈ-ጉባኤዎቹ በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈፅመው ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።
በአስረስ ወጌሼ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: