Search

መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 194

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔ መሳይ ኃይሉን (ዶ/ር) የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሐላ ፈፅመው ሥራቸውን በይፋ ጀምረዋል።

መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) እስከዚህ ሹመት ድረስ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ ቆይተዋል።

በአስረስ ወገሼ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: