አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ ሓሙስ መስከረም 21, 2019 119 የአማራ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በእጩነት የቀረቡትን አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል፡፡ አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: