Search

የአማራ ክልል ምክር ቤት ሌሎች ተጨማሪ ሹመቶችን አጸደቀ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 205

7ተኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች እና 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ሹመቶችን እያጸደቀ ነው፡፡ በዚህም መሰረት፡-

-ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ፣

-ዶ/ር ዘሪሁን ፍቅሩ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር አስተባባሪ፣

-ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ -ክላስተር አስተባባሪ፣

-አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር) - በምክትል ርዕሰ አስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡

በሳሙኤል ወርቃየሁ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: