Search

የሲዳማ ክልል የካቢኔ አባላት ሹመት ፀደቀ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 160

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዘመን 1ኛ የሥራ ዘመን አንደኛ የሥራ ዓመት የምሥረታ ጉባኤ በሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር ዶክተር መሳይ ኃይሉ አቅራቢነት የክልሉን ካቢኔ ሹመት አፅድቋል።

በዚሁ መሠረት፦

1- ዶ/ር ዳዊት ሀይሶ - ምክትል ፕሬዝዳንት እና ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ

2- አቶ አጋና ኔቶ - የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

3- አቶ ፍቃዱ ጳውሎስ - ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ

4- ወ/ሮ ሀገረጽዮን አበበ - ሥራና ክህሎት ቢሮ

5- አቶ ፍቅረየሱስ አሸናፊ - መሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ

6- አቶ ወሰንየለህ ስምኦን - ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

7- አቶ ዮሐንስ ዮና - ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ

8- ኢንጅነር ተመስገን ተረፈ - መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ

9- አቶ አሰፋ ፎና - እንስሳት ልማት ቢሮ ኃላፊ

10- ኢንጅነር ከበደ ጋኖሌ - ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ

11- አቶ መንግስቱ ማቲዎስ - ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ቢሮ ኃላፊ

12- አቶ መልኩ ማርቆስ - ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

13- አቶ ወንድሙ ቶርባ - ሠላምና ፀጥታ ቢሮ

14- አቶ ከፍያለው ከበደ - ንግድና ገብያ ልማት ቢሮ ኃላፊ

15- አቶ አስፋው ጎኔሶ - እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ

16- ሰላማዊት መኩሪያ - ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

17- ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ - ጤና ቢሮ ኃላፊ

18- አቶ ታምሩ ሳሙኤል - ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

19- አቶ ኃይሉ የተራ - ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

20- ዶ/ር አበራ አርጎ - ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ተደርገው ተሹመዋል።

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: