Search

የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ

ሓሙስ መስከረም 21, 2019 399

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የቀረቡለትን ሹመቶች አጸደቀ። በዚህም መሠረት፡-

1. የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው (ዶ/ር) - ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ፣

2. ጥላሁን ፈንታው ተሾመ - ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ፣

3. መስፍን አበጀ ተፈራ (ዶ/ር) - ግብርና ቢሮ ኃላፊ፣

4. ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ - የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣

5. ሞላ መልካሙ ከበደ (ዶ/ር) - ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣

6. ዳኝነት ፈንታው መኮንን (ዶ/ር) - ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ፣

7. አታላይ ጥላሁን ጫኔ - ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ፣

8. ዶ/ር ጋሻው ሙጬ አለምነው - እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ፣

9. እሸቱ የሱፍ አየለ (ዶ/ር) - ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ፣

10. አባይ መንግስቴ ሰላምሰው - ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ፣

11. ባንቺአምላክ ገብረማርያም በላይ - ሲቪል ሰርቪስ እና ሰው ሃብት ቢሮ ኃላፊ፣

12. እንድሪስ አብዱ አሕመድ - ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ፣

13. አብዱልከሪም መንግሥቱ ይማም - ጤና ቢሮ ኃላፊ፣

14. መልካሙ ጸጋዬ ገላው - ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፣

15. ኢብራሂም መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) - ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣

16. ሲሳይ ዳምጤ አበባይ - መሬት ቢሮ ኃላፊ፣

17. ጋሻው አወቀ ትኩዬ (ዶ/ር) - መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኃላፊ፣

18. ደመቀ ቦሩ (ዶ/ር) - ፕላንና ልማት ቢሮ፣

19. ተስፋሁን ዓለምነው ይስማው - የአካበቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊ፣

20. ብርሃኑ ጎሹ አዘረፍ - ፍትህ ቢሮ ኃላፊ፣

21. ሃይሌ አበበ ብዙአየሁ - የማዕድን ቢሮ ኃላፊ፣

22. ስቡ ገበያው ታረቀ (ዶ/ር) - ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ፣

23. ብርቱካን ሲሳይ እንየው - ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሸመዋል፡፡

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: