የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለሦስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ።
በዚህም መሠረት፡-
1. አቶ ይርጋ ሲሳይ ቅጣው፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የርዕሰ መስተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነት እና አደረጃጀት ዋና አማካሪ፣
2. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ዳመነ፡ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ
3. ዶ/ር መንገሻ ፈንታው ንጋቱ፡ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ዋና አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: