በዚሁ መሠረት፦
1) አቶ አወቀ ዘመነ ጎሹ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ
2) አቶ ዋለ አባተ አየለ፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ
3) አቶ ደሳለ ባየ አድማሱ፡- የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
4) አቶ ደጀን ግርማው አለሙ፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ
5) አቶ ሆናለም አሻግሬ፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ
6) ገበይ ኃይሌ (ዶ.ር)፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ
7) አቶ አበበ ጓዱ ከፍያለው፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪ
8 ) ተመስገን ዳኛው (ዶ.ር)፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ
9) አቶ አስረሳው ደሴ ብርሌ፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና መሬት መምሪያ ኃላፊ
10) አቶ ሞላ ደሱ መኮነን፡ የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ
11) አቶ ገስጥ አሳምናቸው ገብሩ፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የምዕራብ ጎንደር ዞን የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ
12) አቶ አሰፋ ይልማ ደረሰ፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ
13) አቶ ሙሉቀን ቢያድግልኝ ተመስገን፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ
14) አቶ ሲሳይ አባተ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ አማካሪ
15) አቶ ጌታሁን ፈንቴ ፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ
16) ወ/ሮ መዝናናት ጣዕመ ፡ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ
17) ወ/ሮ ፀሐይ ቸኮል፡ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር አደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: