Search

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰየመ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 98

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰይሟል።

በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ ሐሪፍ መሀመድን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ የሰየመ ሲሆን፣ የተሰየሙት አፈ ጉባዔዎችም በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

 

በቴዎድሮስ ታደሰ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: