Search

ኦርዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በድጋሚ ተሰየሙ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 103

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ጉባዔ ኦርዲን በድሪን ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ በድጋሚ ሰይሟል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በጉባዔ ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

 

በቴዎድሮስ ታደሰ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: