Search

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ወንድሙ ኩርታን አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰየመ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 107

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታን የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰይሟል።

በተጨሪም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ፀኃይ ዳርጫን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ የሰየመ ሲሆን፤ የተሰየሙት ዋና እና ምክትል አፈ ጉባዔዎች በጉባኤው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።

 

በሰለሞን ባረና

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: