Search

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ፍቅሬ አማንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 90

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ አቶ ፍቅሬ አማንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል።

በምክር ቤቱ የተሰየሙት ርዕሰ መስተዳድሩ በጉባኤው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

 

በሰለሞን ባረና

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: