Search

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን የአስተዳደሩ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አድርጎ ሰየመ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 100

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት 1ኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን  የአስተዳደሩ ዋና አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰይሟል።

 

አፈ-ጉባኤዋ በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈፅመው ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: