ኢሬቻ የምስጋና በዓል ብቻ ሳይሆን የፍቅር፣ የዕርቅ፣ የአንድነት፣ በዓል ነው። ይህ በዓል በኦሮሞ ባህል እና ማንነት ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን፣ ዛሬም የተለያዩ ማህበረሰቦችን በማገናኘት የማህበረሰቡን አንድነት ለማጠናከር ትልቅ ዕድልም እየፈጠረ ይገኛል።
የኢሬቻ በ2019 በዓልን ምክንያት በማድረግ 8ተኛው የኢሬቻ ፎረም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
አባ ገዳዎች፣ ሃደ ስንቄዎች፣ ምሁራን፣ ተመራማሪዎች፣ ባለሙያዎች እና የተለያዩ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ኢሬቻ የኦሮሞ ባህል መሆን ብቻ ሳይሆን ፍቅርን፣ ዕርቅን፣ ይቅርታን፣ ወንድማማችነትን፣ መግባባትን እና ሀገራዊ ስምምነትን ለማጠናከር ስላለው ሚና ውይይት ይደረግበታል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: