Search

ትልቅ ሀገር፤ ትልቅ ሕዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 105

አቶ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አቶ ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

ምክር ቤቱ 7ተኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

 

በዚህም ምክር ቤቱ ተስፋዬ በልጂጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጓ ሾሟል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: