የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ምክር ቤቱ አቶ አሻድሊ ሀሰንን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ የሰየመ ሲሆን፣ አቶ አሻድሊ ሀሰንም በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።
በነስረዲን ሐሚድ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: